አለም አቀፍ ከግድያ ነፃ የፖለቲካ ሳይንስ (Amharic)

(ʾälämə ʾäqäfə kägədəya näs’a yäpolätika sayənəsə)
ግሌን ዲ. ፔጅ (by Glenn D. Paige)

ማጠቃለያ: ነገር ግን “አለመግደል የሚችል ማኅበረሰብ” ስንል ምን ማለታችን ነው? ይሄ ማለት የሰብአዊ ማህበረሰብ የሆነ፣ ትልቅም ሆነ ትንሽ፣ በአንድ አካባቢ የተወሰነ፣ ወይም ዓለምአቀፍ የሆነ፣ ማንንም ግለሰብ ባለመግደል ወይም በግድያ ማስፈራራት የሌለበት፣ ምንም ግለሰቦችን ለመግደል የሚጠቅሙ ወይም መግደልን የሚደግፉ መሳሪያዎች የሌሉበት፣ እና ምንም የሚገድል ኃይልን ለለውጥና ቅያሪ የማይጠቀሙ፣ ወይም መጠቀም የማያስፈልጋቸው ሁኔታዎች ላይ ጥገኛ ያልሆኑ ማኅበረሰቦች ናቸው፡፡ ሰዎችን መግደልም ሆነ በመግደል የማስፈራራት ሁኔታ የለም፡፡ ይህ እንሰሳንና ሌሎች ሕይወት ያላቸውን ነገሮች ሊጨምር ቢችልም፤ የመጨረሻ ዝቅተኛ መስፈርቱ የሰው ልጆችን አለመግደል ነው፡፡ ለመግደል ማስፈራራት የለም፡፡ እና ያለመግደሉ ሁኔታም የተፈጠረው ፍርሃትን በመፍጠር አይደለም፡፡

Download «Nonkilling Global Political Science (Amharic)» [1.10 MB]

Order hardcopies from:

creativespace-buy-amharic-edition-nonkilling-global-political-science-120x240


Genre: Translations